እንደ ኮሌጅ ተማሪ ስለመምረጥ
በመኖሪያ ከተማዎ ወይም በኮሌጅ ከተማዎ ለመምረጥ የመመዝገብ አማራጭ አለዎት።
ኦፊሴላዊ ድህረ ገጾች .gov ይጠቀማሉ
.gov ያለው ድህረ ገጽ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያለ የመንግስት ድርጅት ንብረት ነው።
ደህንነታቸው የተጠበቀ .gov ድረ-ገጾች HTTPSን ይጠቀማሉ"
መቆለፊያ () ወይም https:// ማለት ከ.gov ድህረ ገጽ ጋር ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ግንኙነት ፈጥረዋል ማለት ነው። ጥንቃቄ የሚያስፈልገውን መረጃ በኦፊሳላዊ እና ደህንነታቸው በተጠበቁ ድህረ ገጾች ላይ ብቻ ያጋሩ።
አንድ ግዜ ከተመዘገቡ በኋላ፣ በብሔራዊ፣ በስቴት እና በአካባቢ ምርጫዎች መምረጥ ይችላሉ፡፡
ከFederal Voting Assistance Program (FVAP) የበለጠ ይማሩ።
ከFederal Voting Assistance Program (FVAP) የበለጠ ይማሩ።